#Ethiopia |
ንብረትነቱ የእናታችን፤ የወይዘሮ አበበች ዲሳሳ Isuzu Obama ኮድ 3-67237 አአ የሆነ ተሽከርካሪ፣
ጥቅምት 29 ቀን 2016ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት አካባቢ በተለምዶ የድሮ አሜን ሆስፒታል
(የአሁን ሙሉ ጂ ሆስፒታል)፤ ቦሌ ሚካኤል (ካርጎ ፊለ ፊት) በቆመበት ተሰርቆብናል።
ይህንንም በቦሌ ወረዳ 2 ሩዋንዳ ፓሊስ ጣቢያ አመልክተናል።
ይህን መኪና ያየ ወይንም ያለበት የሚያቅ በእነዚህ ስልኮች ደዉለዉ ቢያሳዉቁን ወረታ ከፋዮች ነን፡፡
0911660818
0911751666
0911163695
እናታችሁ - አበበች ዲሳሳ